Free Bible Commentary 

Ethiopia  Eritrea
 
Old
Testament
ሁሉም እነዴት
		  						እንደ ተጀመረ፡
		  						ዘፍጥረት 1-11
(Genesis 1-11, Amharic)
Genesis 12-50, Amharic translation
(Genesis 12-50, Amharic)
መዝሙር
(Psalms 1-150, Amharic)
አሞፅ፣ ሆሴዕ፣ ዮናስ እና ሚልክያስ
(Amos, Hosea, Jonah & Micah)

New
Testament
Gospel of John; 1, 2, 3 John commentaries
(Gospel of John; 1, 2 & 3 John, Amharic)
Book of Acts Bible commentary, Amharic translation
(Book of Acts, Amharic)
The Gospel According to Paul: Romans
(Book of Romans, Amharic)
1, 2 ቆሮንቶስ
(1 & 2 Corinthians, Amharic)
ዕብራዊያን
(Hebrews, Amharic)
የዮሐንስ ራዕይ
(Revelation, Amharic)

የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ መማሪያ መጽሐፍ
(Bible Interpretation Seminar Textbook, Amharic)

የዩትዩብ መግለጫዎች ለመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ ቪዲዮ በዶር. ቦብ አትሌይ
(Bible Interpretation Seminar Videos, YouTube)

ይህ ነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ የመረጃ መረብ የተዘጋጀው በዐይነቱ ልዩ ለሆነው ለመጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ብቸኛው የእምነት/ድነት/ እና የኑሮ/ በክርስትና ሕይወት ውስጥ/ ላለ ምንጭ ነው፡፡መጽሐፍ ቅዱስን በመተርጎም ስራ ውስጥ ቁልፍ የሆነው ነገር የመጀመሪያውን ጸሀፊ ምን ለማለት እንደፈለገ በሚከተሉት ነጥቦች መፈለግ ነው፡፡(1) የስነ ጽሑፍ አማራጭ (2)የአውዱ አይነት (3)ስነ-ሰዋሰዋዊ አማራጭ (4)የቃላት አማራጭ (5)የጸሐፊው ወይም የደራሲው ባህላዊ አቀማመጥ እና (6) ተነጻጻሪ ምንባቦች/ በእስትንፋሰ እግዚአብሄር የተጻፈ መጽሀፍ በተገቢ ሁኔታ መተርጎም የሚችል ያው ራሱ በእስትንፋሰ እግዚአብሄር ያለበት መጽሀፍ ነው፡፡መጽሐፍ ቅዱስ የእውነቶች ሁሉ ቤተ መጻህፍት ነው፡፡
ጸሐፊው ወይም ደራሲው በስነ-አፈታት/መጽሐፍ ቅዱሳዊ አተረጔገም የሰለጠኑ ናቸው፡፡/ስለ አጀማመራቸውና የእምነት አgማቸው ከ(www.freebiblecommentary.org)ማግኘት ይችላሉ፡፡
  1. መጽሐፍ ቅዱስን ለራስህ እንድታነበው ያበረታታሉ፡፡/አንተ፣ መጽሐፍ ቅዱስን እና መንፈስ ቅዱስ ቅድሚያ አላችሁ፡፡
  2. የእርስዎን መረዳት እነዲመዝኑ እና ሌላም ተጨማሪ የትርጉም አማራጭ እንዲያቀርቡ ያስችሎታል፡፡
  3. አንዲ የቀደመውን ሀሳብ(ያ ማለት አንድ ብቸኛ ትርጉም)ከተገኘ ያ በባህልና በሕይወት መተግበር ይኖርበታል፡፡ብዙ የሚቻሉ አማራጮች ይኖራሉ፡ ግን ጸሀፊው አንድ ያሰበው ሀሳብ ብቻ ነው ያለው፡፡
  4. በስነ-አፈታት መርህ በእርግጠኝነት ምንባቡ ምን ለማለት እንደፈለገ ሊነግርህ አይችልም፤ ግን ምን ለማለት እንዳልፈለገ እንድንረዳ ያስችለናል፡፡
  5. ስነ-አፈታት አንድ ሰው ቃሉን ሲያጠና ያለውን ነገር የሚያመሳክርበት የማመሳከሪያ ቅጽ ነው፡፡እያንዳነዱ የትርጔሜ ሂደት አስፈላጊ ነው፡፡ ግን ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ተርጔሚዎች "ይህ ክፍል ለእኔ ምን የሚለው ነገር አለ" ብለው ነው የሚጠይቁት፣ መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ግን " የመጀመሪያው ጸሀፊ (ያ መልእክቱ የተሰጠው ሰው) በዚያን ዘመን ለነበሩበት እያለ ያለው ምንድን ነው? እና /አሁን ይሄ እውነታ እንዴት ነው በህይወቴ መከናወን የሚችለው?" የሚለው ነው መሆን ነበረበት፡፡
የእኔ የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጔገም ሴሚናር ለእናንተ በረከት እንደሚሆን እናም እንዲሁም ቃል በቃል የማብራሪያ ሀተታም ወደ እግዚአብሄር እንደሚያቀርባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡
 ዶ/ር ቦብ አትሊ
 የስነ-አፈታት ፕሮፌሰር/ጡረታ የወጡ/
 
Copyright © 2014 Bible Lessons International, P.O. Box 1289, Marshall, TX 75671, USA